Ethiopian Sports & Culture Festival in Europe to take place in Frankfurt

By Mistre Haile Selassie

ESCFE 2015Zurich, Switzerland – The 13th edition of the Ethiopian Sports & Culture Festival in Europe (ESCFE) will take place in Frankfurt, Germany from July 15-18.

A total of 28 teams representing 10 European countries will take part in this year’s tournament. The teams are drawn in two groups with 16 teams in Division I and 12 teams in Division II.

The main goal of the tournament, just like its US counterpart (ESFNA), is to bring together Ethiopians and friends of Ethiopia from all over Europe and other countries to share & celebrate the country’s rich tradition in sports and culture.

This year’s tournament will also feature a women’s volleyball, running events, music a7 cultural shows and much more.

Please visit ESCFE Frankfurt Tournament

Zurich-based Mistre Haile Selassie will update Ethiosports.com’s readers on regular basis with news and information from Frankfurt.

2 thoughts on “Ethiopian Sports & Culture Festival in Europe to take place in Frankfurt

  1. የኢቲዮፒያ ቡድን በጣም ደጋፌው ነኝ በዚው ይቀጥል ¤ግን እነዚክ በዚክ እዲቀጥሉ እና ጫወታ ባለ ግዚ ጣልቃ እያስገቡ ቢጫወቱ በጣም ጥሩ ነጥብ ሊገኝ ይችላል። ደጋፌ በሀይሉ ታደሰ በዚው ቀጥሉ

  2. በኢትዮጵያውያን አጫዋች ዳኞች

    ለኢትዮጵያ የአውሮፓ ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል በጀርመን፥ ፍራንክፈርት ከጁላይ 15 ቀን አስከ ጁላይ 18 ቀን 2015 ዓ.ም. ድረስ እንደሚካሄድ ብዙ የመገናኛ ሚዲያዎች እያስተጋቡ ይገኛሉ፡፡
    በዘንድሮው የእግር ኣስ ውድድር በኢትዮጵያውያን አጫዋች ዳኞች እንደሚካሄድ የፌዴሬሽኑ የቴክኒክ ኮሚቴ ሃላፊ አቶ ከበደ ሃይሌ መግለጣቸውን በአንድ ሚዲያ ተዘግቧል፡፡
    ሃሳቡ በጣም የሚደገፍ ሲሆን፥ የኢትዮጵያውያን ዳኞች በአውሮፓ ያሉት ለዚህ ዝግጅት ምን ያህል ተዘጋጅተዋል ብሎ መጠየቁ ተገቢ ነው፡፡ምክንያቱም የእግር ኣስ ቡድኖቹ ዓመት ሙሉ ዝግጅት እንዳቅማቸው አድርገው እንደሚመጡ ይታወቃል፡፡
    ኢትዮጵያውያን ዳኞች ልክ እንደ ቡድኖቹ ከእነርሱ በኩል ማሟላት የሚገባቸውን በተቻላቸው ሊያሟሉና ሊቀርቡ ይገባል፡፡በመጀመሪያ ዳኞቹ ለአንድ ዳኛ አስፈላጊ የሆኑ ትጥቆችን* በተሟላ ሁኔታ አዘጋጅተው መቅረብ ግዴታችው መሆኑን ተረድተው ተግባራዊ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡
    በሁለተኛ ደረጃ የእግር ኩኣስ ሕጎችን ወቅታዊ የሆኑትን እንደገና መመልከትና መዘጋጀት ለሚያደርጉት አስተዋጽዖ ጠቃሚነት ይኖረዋል፡፡
    ሶስተኛ የትንፋሽ እጥረት ችግር እንዳይኖር መጠነኛ ልምምድ በማድረግ ቢዘጋጁ መልካም ነው፡፡
    አራተኛ ዳኞቹ እያንዳንዱን ጨዋታ ከሁለት ረዳት ዳኞች ጋር ስለሚያጫውቱ በተቻለ የሚለብሱት የዳኞች ልብስ ቀለም አንድ ዓይነት እንዲሆን ቀደም ብሎ ተነግሯቸው ይዘው የሚመጡትን የዳኞች ልብስ ቀለም አንድ ዓይነት ማድረግ ይችላሉ፡፡ይህ ቀደም ብሎ ከዳኞቹ ጋር መነጋገር ግድ ይላል።
    ለፈዴሬሽኑ ሃላፊዎች በኢትዮጵያ አምላክ ከጫትና ከሚጨሰው አደንዛዥ እፅ የስፖርት ስፍራው ጸድቶ ሕፃናትና ወላጆች ሳይሳቀቁ የሚዝናኑበትን ሁኔታ እውን እንድታደርጉ በትህትና እጠይቃለሁ፡፡

    ከዚሁ ጋር ለአንድ የእግር ኩኣስ ዳኛ አስፈላጊ ቁሳቁሶች እንደ አባሪ አድርጌ አያይዣለሁ፡፡ በተረፈ መልካም የስፖርትና የመዝናኛ ግዜ እንደሚሆን ተስፋ በማድረግ እሰናበታለሁ፡፡

    ተንሳይት በቃና
    7.7.2015
    Tsedal2009@gmx.de

    አባሪ
    *ለአንድ የእግር ኩኣስ ዳኛ አስፈላጊ ቁሳቁሶች

    1. ሰዓት
    .
    2. ቦርሳ

    3. ቢጫና ቀይ ካርዶች

    4. የጨዋታ ሁኔታዎች ማስታወሻ መያዥያ ካርድ

    5. ሁለት መፃፊያ ብዕሮች ወይም እርሳሶች

    6. አንድ ፊሽካ( አንድ ተጠባባቂ ፊሽካ)

    7. አንድ ጥንድ የዳኛ ጫማ ወይም የእግር ኣስ ጫማ

    8. አንድ የፊሽካ ማንጠልጠያ ገመድ

    9. አንድ የመምረጫ ምልክት ወይም ሳንቲም

    10. አንድ የዝናብ ጃኬት

    11. አንድ ከውስጥ የሚለበስ ካኒቴራ ወይም ተመሳሳይ

    12. አንድ የዳኛ አጭር ሱሪ

    13. አንድ የዳኛ መለያ ልብስ ውይም ሽሚዝ

    14. አንድ ጥንድ የዳኛ ገንባሌ

    15. ሁለት የእጅ ጉንቶች(ለዝናብ ወቅት)

    16. ሁለት ማራገቢያዎች

    17. ወቅታዊ የፊፋ የእግር ኩኣስ ሕጎች

Comments are closed.