Home » African Soccer, Women Soccer » African Women Championship: Ivory Coast defeats Ethiopia 5-0 in Group B opener (revised)

African Women Championship: Ivory Coast defeats Ethiopia 5-0 in Group B opener (revised)

Bata, Equatorial Guinea – The Ethiopian national women soccer team “Dinkinesh” (Lucy) suffered a huge loss in its Group B opener of the 8th African Women Championship here today when it lost 5-0 to the Ivory Coast.

In today’s other match, Nigeria defeated Cameroon 2-1.

Ethiopia’s next match is against Nigeria on Thursday, November 1.

Meanwhile, host Equatorial Guinea and DR Congo defeated South Africa and Senegal 1-0 respectively in Group A matches played yesterday.

 

Group A
Team P W D L GF GA GD Pts
Equatorial Guinea

1

1

0

0

1

0

1

 3
DR Congo

1

1

0

0

1

0

1

3

S. Africa

1

0

0

1

0

1

-1

0

Senegal

1

0

0

1

0

1

-1

0

 

Group B
Team P W D L GF GA GD Pts
Côte d’ Ivoire

1

1

0

0

5

0

+5

3

Nigeria

1

1

0

0

2

1

+1

3

Cameroon

1

0

0

1

1

2

-1

0

Ethiopia

1

0

0

1

0

5

-5

0

Note: Please disregard our earlier posting, which showed the score as 2-0. That was an error. The final score is Ivory Coast 5 Ethiopia 0.

VIDEO: Watch highlights of the match on EthioTube.net.

 

22 Responses

  1. ተማሪ ቁርጥ says:

    Bisrat
    October 30, 2012 at 10:18 pm

    How is that suck skillful players loss on this degree, the physical difference is exaggerated and also it is not a factor for a well organized team. We have seen Spain with low physical strength beat German. The problem with Lucy is the COACH nothing else.

    ===============================

    የእስፓኝ ቡድን አባላት አብዛኞቹ የባርሴሎና ተጫዋቾች ናቸው:: ባርሴሎናን ልብ ብሎ ከሆነ ቡድኑ በእጥረት እንጂ በጥንካሬ አይታማም:: በተለይ ተከላካዮቹ በጣም ጠንካራና ከማንም ጋር ተጋጭተው የሚወጡ ናቸው:: ያለግጭትና ልትሚያ የኳስ ግጥሚያ የለም:: ያንን ካልኩ በኋላ ግን የኢትዮጵያ ቡድኖች የአካል አቅም እንከን ብቻ ሳይሆን የጨዋታ ባሕሉ ራሱ ግጭትን የማስወገድ አዝማሚያ ስላለው ችግሩ ተደራራቢ ነው:: ከነዚህ ጋር ተያይዞ ደግሞ የልቦና እርከን ጉዳይም አለ::
    በአንድ ጨዋታ ብቻ አንድን አሠልጣኝ መኮነን ተገቢ አይመስለኝም:: የኢትዮጵያ የኳስ ደረጃ የተወሳሰቡ ችግሮች አሉበት:: አንዱና ዐብይ አድርጌ የምወስደው የረዥም ግዜ ዕቅድ አለመያዝና በተከታተለ ሁኔታ ከችግሮች እየተማሩ መፍትሔን የማስከተል ተግባር አለመተግበሩ ነው:: አንድ አሠልጣኝ የተወሳሰቡ ችግሮችን በአድን ቡድን ውስጥ የአጭር ግዜ ቆይታ አድርጎ መፍታት አይችልም:: ችግሩን መፍታት ሂደት ሲሆን: ለዛውም የረዥም ግዜ ሂደት ነው:: በሃገራችን ግን ይህም ራሱ አልተጀመረምና ብዙ ውጤት መጠበቅ የምንችል አይመስለኝም:: ባለው አንዳንድ በጎ ብልጭታ ብንደሰትም በቂ ነው::

  2. Newutie says:

    Lucy and Fox we got -5 goals each in one week. Be wondum -5 goals are expected.
    any way try mimimize -2 or -1

  3. Bisrat says:

    How is that suck skillful players loss on this degree, the physical difference is exaggerated and also it is not a factor for a well organized team. We have seen Spain with low physical strength beat German. The problem with Lucy is the COACH nothing else. .

  4. መ'ሮ says:

    ኢትዮጵያ በሶስቱም ውድድሮች መሳተፏ አዲስ እና የሚያሳጅር ክስተት ነው:: ልጆቻችን አይዟችሁ ከጎናችሁ አለን:: መሸነፍ ያለ ነው ሆኖም ግን ኢትዮጵያ በአሁኑ ግዜ ከበፊት ለየት የሚያደርጋት ከውድቀት የመማር ሥርዓት ማስፈሯ ነው:: ኢትዮጵያ ወዴት እንደምታመራ ታውቃለች: ጉዞዋም ወደ ብልጽግና ነው:: ከውድቀት መማር የብልጽግና ዳር ዳሩ ነው:: በርቱ: መንፈሳችሁ እንዳይወድቅ አሁንም እንኮራባችኋለን::

  5. ጉኒና says:

    ድንቅዬ ድንቅዬ አበቢት ድንቅዬ
    ሰላም እንበልሽ ከእትብትሽ ቀዬ::
    ወገንሽ አለልሽ ከጎንሽ ሁልግዜ
    ቀልብሽ እንዳይጓጉል በሽንፈት አባዜ::
    አንድ ቀን ቢወደቅ ሌላ ቀን ይሳካል
    ተጥሎ መነሳት ድልን ያስከትላል::

  6. ዶጮ says:

    ይህንን የኳስ ድክመት ሚሥጥር የሚፈታ ሰው በተገኘ:: የማይደፈር እንቆቅልሽ ሆነብን እኮ:: ለነገሩ የድህነታችንም ምክንያት የኳስ ድክመታችንም ምክንያት ነው:: ሁለቱን ነጣጥሎ ማየት አይቻልም:: በኑሮ ደረጃ የላቀ ህዝብ በስፖርትም ጠንካራ ነው:: የኢትዮጵያን የኳስ ድክመት ለመፍታት ድህነታችንን መቅረፍ አለብን::

  7. Anwar says:

    Hi coaches please try to maximize the number of physically strong players (not technically) whenever you play against west African teams. This has been said for the past 30 years. Those teams are not Kenya or Tanzania type.

  8. Anonymous says:

    i hop lusy can win in the second and therd game

  9. መፀው says:

    ምከታ በህብረት እንደሆነ ጥቃትም የህብረት ሥራ ነው:: እያንዳንዱ አባል የራሱን ሃላፊነት ሞልቶ መወጣት አለበት:: የኛ ልጆች ድህና የጥቃት ዘመቻ ጀምረው ያዳብሩትና ወረራው ላይ ይፍረከረካሉ:: የወደፊት ብቻ ኳስ ችግሩ አጥቂዎችን አንድያቸውን እንዲሆኑ ይዳርጋል:: ብቸኛ ተጫዋች ሄዳ ውጤት ማምጣት አትችልም በተለይ ፍጥነት እና ጥንካሬ ከጎደለ:: ስለዚህ ቡድኑ በህብረት የጥቃት ዘመቻው በዝግታ አዳብሮ የባላንጣን ቡድን በግቡ በኩል ያለውን የሜዳውን ሢሦ ወርሮ መስፈር አለበት:: “መስፈር” ያልኩት ቃል ሊሰመርበት ይገባል:: ክፍት ቦታ እስኪገኝ ድረስ አያሌ ተጫዋቾች በሢሦው ሜዳ ላይ ኳሷን እየተቀባበሉ በተረጋጋ መንፈስ የመሽሎኪያ እድል ሊገነቡ ይችላሉ:: እድሉ ሲከሰት ደግም በቅጽበት ዕድሉን ለቀም አድርጎ ተገቢውን የማግባት ጥረት ማድረግ ነው::

  10. አኞ says:

    አሠልጣኙም ከዚህ ቀደም የፍጥነት ድክመት አለብን ብሏል:: ካዲያ ምን መፍትሔ አስመጣ? ልጆቹ በጥበብና በኳስ አያያዝ የተሻሉ ናቸው ነገር ግን በኳስ ዓለም ውስጥ ትልቁ ችግር 95% ትክክል ሰርቶ: 5% ልክ ካልሆነ በቅድሚይ ጥሩ የሰሩትን ይዞ ነው የሚሄደው:: ልክ እንደ ህንፃ ግንባታ መታየት አለበት:: ህንፃ ገንብተው ሲያበቁ አብዛኛው አምሮ ተሰርቶ ትንሽ የተዛባ ከሆነ ህንጻውን በሙሉ ይዞት ነው የሚሄደው:: ኳስም እንዲሁ ነው:: ህጸጽ የበዛበት አስደናቂ ነገር ከመሥራት ጥራት ያለው መለስተኛ ነገር መሥራት ይበልጥ ውጤታማ ያደርጋል::

  11. ጥፍጥሬ says:

    ውጤታማ ለመሆን ሁለት ነገር ያስፈልጋል:: ፍጥነት እና ጥንካሬ:: አንዳንዴም ተደባዳቢ መሆን ጥሩ ነው:: የፍራቻ አባዜን: ቁጥብነትን ያላቅቅና ድፍረትን እና የበላይነትን ስሜት ያስከትላል:: ማን አለብኝነት አስፈላጊ ነው ውድድር ላይ:: ከማን አንሼ ማለት ያሻል:: ባላንጣን መንጋጭላውን ብሎ ነው የሚያሸንፉ እንጂ ትሁት ሆኖ አይደለም:: ስለዚህ ርህራሄን እና ትህትናን የኳስ ሜዳ ውስጥ ይዘው ባይገቡ ይሻላል::

    ሰው ፍራቻን አስወግዶ የልቡን ለማድረግ ሲቃጣ ቢጎዳ ወይ ቢሸነፍ አይቆጨውም:: ድፍረትን ተላብሶ ቢሸነፉ አይቆጭም:: ፈራ ተባ እያሉ በገዛ አባዜ ቁራኛ ሆነው ሲሸነፉ ነው የሚያስከፋ::

  12. ግምባረ ቦቃ says:

    የኛ ተጫዋቾች በጭራሽ መጋጨትና መጋፋት አይወዱም:: የአካል ግፊያና ግጭት የማይወድ ቡድን የትም ቢሆን ማሸነፍ አይችልም:: በቅርቡ የአዲሳባ ደርቢ (“ደርቢ” ምን ማለት እንደሆነ ትዝብቱን ላንባቢ እተዋለሁ::) ማለት ያዲሳባ ፍልሚያ ተብሎ በቡና እና በጊዮርጊስ ቡድን መካከል የተላለፈውን ጨዋታ አይቼ በጣም ነው የታዘብኩት:: መገጫጨት ያስፈልጋል እኮ:: እግር ኳስ የአካል ንክኪ ጨዋታ ነው:: ካገር ውጪ ጨዋታዎቻን አይቶ ከሆነ መጋጨት አይደለም መተራተር ነው:: በዚህ ላይ አፍሪቃ ላይ ያሉት ብድኖች በሙሉ በዚህ የተካኑ ናቸው:: ከዓረቦቹ ጀምሮ በምዕራብና ደቡብ አፍሪቃ ያሉት እንዲሁ የግጭት ጨዋታ ይወዳሉ:: ተክለ ሰውነቱም አላቸው:: ወደ ምሥራቅ አፍሪቃ ስንመጣ ሌላ ጉዳይ ነው:: ልክ እንደ ሳማይና ምድር ሳይነካኩ መጫወት የሚፈልግ ቡድን ማሸነፍ አይችልም::

  13. Bisrat says:

    No one should feel down by this result, whether it is men or women team we are just coming to the real world from the grave, to me the qualification to participate is by itself a huge move in the Ethiopian football history. There is no question there are new challenges which need new training and preparation after being qualified, I am really proud of the Ethiopian team.

  14. ሰንጋ says:

    ድንቀነሽ ትምህርት መውሰድ አለባቸው:: የኢትዮጵያ ቡድን ችግሮች ውጪ ሲኬድ የሚጋረጡበት ችግሮች አሉ::
    1. በሰው ሜዳ እና ደጋፊ ፊት ሲጫወቱ መደናገጥ ወይም ብርታት መጉደል:: ይህ ብርታት መጉደል ያልኩት እንከን የጎላ ነው:: በኢትዮጵያ ቡድኖች ላይ ብቻ ሳይሆን በመላው አለም ማረሚያ ባለተድረገላቸው ቡድኖች ላይ የሚታይ ከሰው ልጅ ባሕርይ ጋር አብሮ የሚመጣ ህጸጽ ነው:: በእንግድነት ተሄዶ ጋባዥ ላይ ከትህትና በስተቀር ጋባዥ ላይ በነገር ማየል ብልግና እንደሆነ ሁሉ: ይህ ባሕርይ በስፖርት ውድድሮች ላይም ሳይታወቅ ስርስሩን ያለና የጎላ ተጽእኖ ያለው ጉዳይ ነው::
    2. ግጥሚያዎችና ውድድሮች በብዛት አዲሳባ ላይ መዘጋጀታቸውም ችግር አለው:: አዲሳባ ከባሕር ወለል በላይ እስከ 3000 ሜትር ከፍታ ላይ ያለች ከተማ ነች:: የኢትዮጵያ ቡድን ተጫዋቾች ይህንን ሥሥ የአየር ምርግ መጠን የለላመዱት ሲሆን: ከውጭ የሚመጡት ተጫውቾች ግን የሚቸገሩበት ጉዳይ ነው:: ወደ ሌላ አገር የወዲያኛ ግጥሚያ ሲደረግ ግን አብዛኛው በዝቅተኛ ከፍታ ላይ ባሉ አውዳዓት (ስታዲየሞች) ላይ ስለሚደረግ ድንገት አዲሳአ ላይ ደካማ መስሎ የታየ ቡድን አገሩ ላይ እጅግ ጠንካራ ሆኖ ይገኛል:: ለዚህ መፍትሔው ኢትዮጵያ ውስጥ እያሉ በዝቅተኛ ከፍታ ላይ በሚገኙ ከተሞች ላይ መስፈርና ልምምዶችንና የአካል ማጠንከሪያ ስፖርቶችን ከዚያው መስራት ይገባል::

  15. eyoub says:

    The ethiopian national team has ymore than 3 month to prépare and compute with the other teams.Atleast not to lost in à number of goals infront of the world.When they play with sudan even they don’t know How to kills times. We dont play back and forth you need to practice that a lot.

  16. eyoub says:

    Remember we are the first for man foot Ball in africa but the newer country deafted us for 31 years please don’t underestimate the others

  17. habte says:

    Take a lesson from this,hope we will see better lucy next match

  18. mamo says:

    learn from your weak part and be ready for the next mach you can do it go go lucy….one love

  19. CEEBT says:

    We are already proud of you! Being part of it is a big achievement already. You are one of the 8 African countries who should be very proud. Always strive for to get better and better!
    We love you!

  20. Tibebu says:

    Lucy, this is not some thing that you can not revive from. Find your weakness and try to cover it for the nex much. Hope, you will be through.

  21. dawit bahru says:

    nice try lucy. i hoop they will win the next much.

  22. Bisrat says:

    I am sure Lucy will do better than this in the next match.

© 2011 Ethiosports · RSS · Designed by Theme Junkie · Powered by WordPress